ሳምንታዊ የዕሁድ ሙሀደራ
ሀያት ሰፈር ጀጎላ ክሬቸሩ አካባቢ በሚገኝው የሰለፍዮች መስጂድ በድም ቀት ፕሮግራማችን ይካሄዳል 🔺 📌እንሳተፍ إن شاء الله ተጠቃሚ...
ቦታ፡ ሀያት ሰፈር ጀጎላ ክሬቸሩ አካባቢ
ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል "ሐጅ ከበፊቱ የነበረን ወንጀል ይሰርዛል።" ሙስሊም ዘግበውታል (1/192)
ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል "ከናንተ በላጩ ቁርኣንን ተምሮ ያስተማረ ነው።"
ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል "ሰደቃ ስተትን ታጠፋለች ልክ ውሃ እሳትን እንደሚያጠፋው።"
يَـٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓاْ أَنفِقُواْ مِمَّا رَزَقۡنَٰكُم مِّن قَبۡلِ أَن يَأۡتِيَ يَوۡمٞ لَّا بَيۡعٞ فِيهِ وَلَا خُلَّةٞ وَلَا شَفَٰعَةٞۗ وَٱلۡكَٰفِرُونَ هُمُ ٱلظَّـٰلِمُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በርሱ ውስጥ ሽያጭ (መበዠት)፣ ወዳጅነትም፣ ምልጃም የሌለበት ቀን ከመምጣቱ በፊት ከሰጠናችሁ ነገር ለግሱ፡፡ ከሓዲዎችም በዳዮቹ እነርሱ ናቸው፡፡
አድስ
ሀያት ሰፈር ጀጎላ ክሬቸሩ አካባቢ በሚገኝው የሰለፍዮች መስጂድ በድም ቀት ፕሮግራማችን ይካሄዳል 🔺 📌እንሳተፍ إن شاء الله ተጠቃሚ...
ሀያት ሰፈር ጀጎላ ክሬቸሩ አካባቢ በሚገኝው የሰለፍዮች መስጂድ በድም ቀት ፕሮግራማችን ይካሄዳል 🔺 📌እንሳተፍ إن شاء الله ተጠቃሚ እንሆናለን
ሀያት ሰፈር ጀጎላ ክሬቸሩ አካባቢ በሚገኝው የሰለፍዮች መስጂድ በድም ቀት ፕሮግራማችን ይካሄዳል 🔺 📌እንሳተፍ إن شاء الله ተጠቃሚ እንሆናለን